FikerLearn logoFikerLearn

Grade 6 Amharic (አማርኛ) Regional Exam: Practice Questions & Guide

Grade 6 Amharic (አማርኛ) is a key subject in the Ethiopian regional primary school leaving exam. It tests reading comprehension, grammar, vocabulary, synonyms, antonyms and clear writing.

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማርኛ (ሰዋስው፣ ምንባብ፣ ተመሳሳይ እና ተቃራኒ ቃላት) ሞዴል ጥያቄዎችን በፍቅር ለርን ይለማመዱ።

Practise real Grade 6 Amharic model questions below with instant answers, then continue with full quizzes and flashcards on FikerLearn (ፍቅር ለርን).

FikerLearn (ፍቅር ለርን) aligns Grade 6 Amharic practice with the Ethiopian Grade 6 Regional Primary Leaving Examination (የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና). Read our Grade 6 regional exam study guide to build a simple weekly study plan.

How to study Grade 6 Amharic

  • Read short Amharic stories every day and retell the main idea.
  • Practise matching words with their synonyms (ተመሳሳይ) and antonyms (ተቃራኒ).
  • Review basic Amharic grammar rules and punctuation carefully.
  • Read all answer options before picking the closest meaning.
  • Use short daily quizzes to build reading speed before the exam.

Practise Grade 6 Amharic on FikerLearn

FikerLearn gives Ethiopian Grade 6 students free Amharic sample questions below, plus free Units 1 & 2, Mock Exam #1, Diagnostic Test #1, 5 AI tutor questions/day, and a 7-day full-access trial with weekly Telegram progress reports for parents.

How to use the sample questions

Read each question slowly and try to answer it before you look at the options. Then choose an option and open the answer. Always read the explanation, even when your answer was correct, because it shows the reasoning that you can use on new questions. If you got a question wrong, write down the topic and return to it later in the week. Real progress comes from reviewing mistakes, not from collecting scores.

Free Grade 6 Amharic Regional Exam Sample Questions & Answers

These are real practice questions from FikerLearn. Try each one first, then open the answer. Create an account to practise more questions.

  • ማወክ ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍች የሚሆነው የቱ ነው?

    1. መረበሽ
    2. መጯጯህ
    3. መበጥበጥ
    4. ሰላም መፍጠር
    Show the answer

    Answer: D. ሰላም መፍጠር

    ማወክ ማለት መረበሽ ሲሆን ተቃራኒው ደግሞ ሰላም መፍጠር ነው።

  • በአንቀጽ ሶስት ውስጥ ክብ አናባቢ የተባሉት ___ እና ___ ናቸው።

    1. ኢ እና ኤ
    2. ኧ እና ኣ
    3. ኡ አና ኦ
    4. እ እና ኧ
    Show the answer

    Answer: C. ኡ አና ኦ

    ክብ አናባቢዎች ኡ እና ኦ ናቸው።

  • በምዕራብ ከአሪዎች ጋር የሚጎራበቱት የትኞቹ ብሔረሰቦች ናቸው?

    1. በና
    2. ማሌ
    3. ሀመር
    4. ሙርሲ
    Show the answer

    Answer: D. ሙርሲ

    ማሌ፣ ሀመር እና በና በምስራቅ ሲሆኑ ሙርሲ ግን በምዕራብ ያዋስናቸዋል፡፡

  • ውሃ በህይወት ለመኖር በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ውሃ በአካባቢያችን የሚገኝ እና ብዙ ማህበረሰብ በቀላሉ ሊያገኘው የሚችል የተፈጥሮ ሀብት ነው፡፡ በመሆኑም ሰዎች ውሃን ለመጠጥነት፤ ለምግብ ማብሰያ ፤ለግንባታ፤ ንፅህና ለመጠበቂያ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች ይጠቀሙበታል፡፡ የአንቀፁ ሀይለቃል የቱ ነው?

    1. ውሃ በአካባቢያችን በቀላሉ ይገኛል
    2. ውሃ ለመጠጥነት እና ለምግብ ማብሰያነት ያገለግላል
    3. ውሃ በህይወት ለመኖር በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው፡፡
    4. ውሃ የተፈጥሮ ሀብት ነው
    Show the answer

    Answer: C. ውሃ በህይወት ለመኖር በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው፡፡

    የአንቀጹ የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር ስለ ውሃ ጠቃሚነት ጠቅለል አድርጎ የሚያነሳ በመሆኑ የአንቀጹ ሀይለቃል ነው።

  • ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ የቃል ክፍላቸው ስም የሆኑት ቃላት የትኞቹ ናቸው?

    1. አረመ፣ ኮተኮተ፣ ለመለመ
    2. ትሁት፣ ብርቱ፣ ደግ
    3. አዋሽ፣ መጥረቢያ፣ ጎመን
    4. ወደ፣ እንደ፣ ስለ
    Show the answer

    Answer: C. አዋሽ፣ መጥረቢያ፣ ጎመን

    አዋሽ፣ መጥረቢያ፣ ጎመን ስሞች ናቸው። ልሎቹ ግስ (ሀ)፣ ቅጽል (ለ)፣ መስተዋድድ (መ) ናቸው።

  • ተማሪው ጥያቄውን በአግባቡ መለሰ። በዚህ ዓ/ነገር ውስጥ የሁኔታ ተውሳከ ግሱ የቱ ነው?

    1. መለሰ
    2. በአግባቡ
    3. ጥያቄውን
    4. ተማሪው
    Show the answer

    Answer: B. በአግባቡ

    ተማሪው እንዴት መለሰ? 'በአግባቡ'። ስለዚህ 'በአግባቡ' የሁኔታ ተውሳከ ግስ ነው።

  • ትክክለኛዉን ስርዓተ ነጥብ ጠብቆ የተፃፈዉ አረፍተ ነገር የትኛዉ ነዉ?

    1. እሰይ! እንኳን ደስ አለሽ ብላ አቀፍቻት።
    2. 'እሰይ! እንኳን ደስ አለሽ።' ብላ አቀፈቻት።
    3. እሰይ! እንኳን 'ደስ አለሽ' ብላ አቀፈቻት።
    4. 'እሰይ! እንኳን ደስ አለሽ ብላ አቀፈቻት'
    Show the answer

    Answer: B. 'እሰይ! እንኳን ደስ አለሽ።' ብላ አቀፈቻት።

    የቀጥተኛ ንግግር በድርብ ትምህርተ ጥቅስ ('') ውስጥ መግባት አለበት።

  • ከሚከተሉት አ/ነገሮች አንዱ ስለ ገለጭ ድርሰት ትክክለኛ ሀሳብ የያዘ ነው።

    1. የአንድን ነገር ጠንካራና ደካማ እያነፃፀሩ ለማቅረብ የሚችል የድርሰት አይነት ነው።
    2. የአንድን ነገር አጠቃላይ ሁኔታ በአይን እንደሚታይ፣ በጆሮ እንደሚደመጥ አድርጎ የሚያቀርብ የድርሰት አይነት ነው።
    3. አንድን ድርጊት የተፈፀመበትን ሁኔታ በጊዜና በቅደም ተከተል የሚቀርብበት ድርሰት አይነት ነው።
    4. አንድን ነገር ከምን እንደተሰራ በውስጡ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ባህሪያት ለማስረዳት የሚውል የድርሰት አይነት ነው።
    Show the answer

    Answer: D. አንድን ነገር ከምን እንደተሰራ በውስጡ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ባህሪያት ለማስረዳት የሚውል የድርሰት አይነት ነው።

    ገላጭ ድርሰት የአንድን ነገር ምንነት፣ አሰራር ወይም ባህሪ የሚያስረዳ የድርሰት አይነት ነው፡፡

Frequently asked questions

What topics are tested in Ethiopian Grade 6 Amharic (አማርኛ)?

Grade 6 Amharic (አማርኛ) on FikerLearn follows the official Ethiopian Ministry of Education curriculum for the Grade 6 Regional Primary Leaving Examination (የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና).

Can I practise Grade 6 Amharic regional exam sample questions for free on FikerLearn?

Yes. You can try free Grade 6 Amharic sample questions with answers on this page, and sign up on FikerLearn for free Grade 6–12 English units, Units 1 & 2 per subject, Diagnostic Test #1, Mock Exam #1, and a 7-day full-access trial.

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማርኛ ጥያቄዎችን በፍቅር ለርን እንዴት ማጥናት ይቻላል?

በፍቅር ለርን (FikerLearn) የ6ኛ ክፍል አማርኛ የናሙና ጥያቄዎችን በነጻ መለማመድ፣ የሙከራ ፈተናዎችን፣ ፍላሽ ካርዶችን እና የ24 ሰዓት AI አስጠኚን በስልክ ወይም በኮምፒውተር ያለ ኢንተርኔት (Offline) ጭምር መጠቀም ይቻላል።