FikerLearn logoFikerLearn

Grade 6 General Science (አካባቢ ሳይንስ) Regional Exam: Practice Questions & Guide

Grade 6 Environmental and General Science (አካባቢ ሳይንስ) is tested in the Ethiopian Grade 6 regional exam. It covers living things, the human body, plants, matter, air, water, maps and caring for our environment.

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አካባቢ ሳይንስ (Environmental Science) ሞዴል ጥያቄዎችን ከመልሶቻቸው ጋር በፍቅር ለርን ይለማመዱ።

Try the real Grade 6 Science model questions below with answers and explanations, then continue studying with interactive quizzes on FikerLearn (ፍቅር ለርን).

FikerLearn (ፍቅር ለርን) aligns Grade 6 General Science practice with the Ethiopian Grade 6 Regional Primary Leaving Examination (የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና). Read our Grade 6 regional exam study guide to build a simple weekly study plan.

How to study Grade 6 General Science

  • Connect science lessons to everyday plants, animals, weather and health.
  • Draw simple pictures of plant parts, organs and the water cycle.
  • Review key science terms with short flashcards every few days.
  • Read every question twice so you do not miss words like "not" or "except".
  • Practise short 15-minute science quizzes regularly with a parent or teacher.

Practise Grade 6 General Science on FikerLearn

FikerLearn gives Ethiopian Grade 6 students free General Science sample questions below, plus free Units 1 & 2, Mock Exam #1, Diagnostic Test #1, 5 AI tutor questions/day, and a 7-day full-access trial with weekly Telegram progress reports for parents.

How to use the sample questions

Read each question slowly and try to answer it before you look at the options. Then choose an option and open the answer. Always read the explanation, even when your answer was correct, because it shows the reasoning that you can use on new questions. If you got a question wrong, write down the topic and return to it later in the week. Real progress comes from reviewing mistakes, not from collecting scores.

Free Grade 6 General Science Regional Exam Sample Questions & Answers

These are real practice questions from FikerLearn. Try each one first, then open the answer. Create an account to practise more questions.

  • ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ ንድፍ ካርታ ለማዘጋጀት የማያስችለው መመሪያ የቱ ነው?

    1. የቦታዎችን መገኛ ማስቀመጥ
    2. የቦታውን ንድፍ ካርታ በሀሳብ ማስቀመጥ
    3. የሚሳለውን ካርታ ድንበር አለመወሰን
    4. በተዘጋጀው ካርታ ላይ ወሳኝ መረጃዎችን መፃፍ
    Show the answer

    Answer: C. የሚሳለውን ካርታ ድንበር አለመወሰን

    የሚሳለውን ካርታ ድንበር አለመወሰን የተስተካከለ ንድፍ ካርታ ለማዘጋጀት አያስችልም።

  • አንድን ካርታ ለመስራት ከሚያስችሉን መመሪያዎች የማይመደበው የትኛው ነው?

    1. ቦታውን ንድፍ ካርታ ድንበር መወሰን
    2. ካርታ የሚዘጋጅበትን ቦታ መለየት
    3. ካርታ ለማዘጋጀት ምንም መመሪያ አያስፈልግም
    4. የሚሳለውን ካርታ ድንበር መወሰን
    Show the answer

    Answer: C. ካርታ ለማዘጋጀት ምንም መመሪያ አያስፈልግም

    ካርታ ለማዘጋጀት ትክክለኛ እና ግልፅ መመሪያዎች እንዲሁም ቅደም ተከተሎች ያስፈልጋሉ።

  • ፍፁማዊ መገኛን ለመግለፅ የሚያገለግለው የቱ ነው?

    1. የውሀ ክፍል
    2. የመሬት ክፍል
    3. ኬክሮስ
    4. የደን ክፍል
    Show the answer

    Answer: C. ኬክሮስ

    ፍፁማዊ መገኛ የሚገለጸው በጂኦግራፊያዊ መጋጠሚያዎች ሲሆን እነዚህም ኬክሮስ (Latitude) እና ኬንትሮስ (Longitude) ናቸው። ስለዚህ ኬክሮስ ፍፁማዊ መገኛን ለመግለፅ ከሚያገለግሉ ዋና ዋና ነገሮች አንዱ ነው።

  • የምግብ ልመት የሚጠናቀቅበት የስርዓተ ልመት የአካል ክፍል ----------------ይባላል።

    1. አፍ
    2. ትልቁ አንጀት
    3. ጨጓራ
    4. ትንሹ አንጀት
    Show the answer

    Answer: D. ትንሹ አንጀት

    የምግብ ልመት (መፈጨት) ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቀው በትንሹ አንጀት ውስጥ ነው።

  • ከሚከተለት ውስጥ የጎግላ ካርታ ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው?

    1. መረጃን ማከማቸት
    2. የአየር ላይ ፎቶ ግራፍ ለማንሳት
    3. የገበያ ትስስር ለመፍጠር
    4. ከሳተላይት ምስልችን ለመውሰድ
    Show the answer

    Answer: C. የገበያ ትስስር ለመፍጠር

    የገበያ ትስስር መፍጠር የካርታ ቀጥተኛ ጥቅም አይደለም።

  • ከሚከተሉት ውስጥ የጉልበት (Energy) ምንጭ የሆነው የቱ ነው?

    1. ፀሐይ
    2. ሁሉም
    3. ነፋስ
    4. ውሃ
    Show the answer

    Answer: B. ሁሉም

    ፀሐይ፣ ውሃ እና ነፋስ ሁሉም ታዳሽ የጉልበት ምንጮች ናቸው።

  • ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ትክክል አይደለም::

    1. ድምፅ በውሃ ውስጥ በፍጥነት ይጓዛል
    2. ድምፅ በነገሮች መርገብገብ ይፈጠራል
    3. ድምፅ በባዶ ውስጥ ይጓዛል
    4. ጠጣር ድምፅን የማስተላለፍ አቅሙ ከፍተኛ ነው
    Show the answer

    Answer: C. ድምፅ በባዶ ውስጥ ይጓዛል

    ድምፅ ለመጓዝ የግድ አስተላላፊ አካል (አየር፣ ውሃ፣ ጠጣር ነገር) ስለሚያስፈልገው በባዶ ቦታ ውስጥ መጓዝ አይችልም።

  • የሰብል ምርትን እና የከብት እርባታን በአንድ ላይ በማቀናጀት የሚተገበር የግብርና ዓይነት የሆነው የቱ ነው?

    1. የከብት እርባታ
    2. ቅይጥ ግብርና
    3. ማዕድን ቁፋሮ
    4. የሰብል ምርት
    Show the answer

    Answer: B. ቅይጥ ግብርና

    ቅይጥ ግብርና (Mixed farming) በአንድ የእርሻ ቦታ ላይ የሰብል ምርትን እና የእንስሳት እርባታን አጣምሮ የማከናወን የግብርና ስርዓት ነው።

Frequently asked questions

What topics are tested in Ethiopian Grade 6 General Science (አካባቢ ሳይንስ)?

Grade 6 General Science (አካባቢ ሳይንስ) on FikerLearn follows the official Ethiopian Ministry of Education curriculum for the Grade 6 Regional Primary Leaving Examination (የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና).

Can I practise Grade 6 General Science regional exam sample questions for free on FikerLearn?

Yes. You can try free Grade 6 General Science sample questions with answers on this page, and sign up on FikerLearn for free Grade 6–12 English units, Units 1 & 2 per subject, Diagnostic Test #1, Mock Exam #1, and a 7-day full-access trial.

የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አካባቢ ሳይንስ ጥያቄዎችን በፍቅር ለርን እንዴት ማጥናት ይቻላል?

በፍቅር ለርን (FikerLearn) የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የናሙና ጥያቄዎችን በነጻ መለማመድ፣ የሙከራ ፈተናዎችን፣ ፍላሽ ካርዶችን እና የ24 ሰዓት AI አስጠኚን በስልክ ወይም በኮምፒውተር ያለ ኢንተርኔት (Offline) ጭምር መጠቀም ይቻላል።